Ethiopia - የደበቃችሁትን አውጡት | ታማኝ በየነ ዝምታውን ሰበረ | ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የላከው መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 486

  • @abel4763
    @abel4763 Год назад +54

    ከዚ በኃላ ኢለትዮጲያን ባንቀለሰባ ለአማራ የሰጠዉ የለም አማራነት ያስከብርሀል አማራ ብለህ ተነስ ከዛ ኢትዮጲያን ታድናለህ ድል ለመላዉ አማራ ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤ፋኖ ልዩ ሀይል ሀፋር ሱማሌ ጋቤሌ ኦሮሚያ ሲዳማ ጉራጌ ደቡብ ጨፋጫፊዉ አብይን እናሶግድ

    • @eliassami3808
      @eliassami3808 Год назад +3

      ኦሮሞትግሬብሎሚሊየኑ ይነሳልአማራብለህ ስትነሳ አማራነትኦሮሞነትመዳኛው ኢቲዮጲያዊነትነው

    • @Bayush-s9g
      @Bayush-s9g Месяц назад

      Ypp

  • @yared928
    @yared928 Год назад +78

    ፈታ ዴሊ በጣም ነው ሜዲያቹ እምወደው በተለይ አንተን ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን፣
    አማራን መደገፍ ማለት ኢትዮጲያ መደገፍ ማለት ነው አይዟቹ።

    • @عبداؤاحمد-ي9و
      @عبداؤاحمد-ي9و Год назад +1

      ክክክ ስለ ኤርትራ አታወጣም ጥምብ ስደተኛ

    • @yared928
      @yared928 Год назад +9

      @@عبداؤاحمد-ي9و አልሰድብህም

    • @sophysofie8791
      @sophysofie8791 Год назад +1

      ስለ ኤርትራ አትጨነቅም ምን አገባሕ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Год назад +10

      ትክክል ነህ ወንድማችን አማራን መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 Год назад +7

      ​@@yared928 ጨዋ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Год назад +21

    ምርጡ ሰው እውነት ብለሃል አላእ እረዥም፣እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Год назад +96

    እንኳን የልዩ ሃይል መፍረስ በዘር የተዋቀረው ህገመንግስትም እንድፈርስ እንፈልጋለን ክልሎችም እንድፈርሱ እንፈልጋለን አንድ ኢትዮጵያዊ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እንድኖረን እንፈልጋለን ይሄን የሚቃወም አማራ የለም ነገር ግን የሚታመን መንግሥት የለም ይሄ ነው ችግሩ

    • @lukasabebedeneke8541
      @lukasabebedeneke8541 Год назад +2

      ❤❤❤

    • @songohan7170
      @songohan7170 Год назад +1

      እኛኛኛኛኛኛኛኛ እያሉ እኛኛኛኛኛኛኛኛ እያስባሉ ወደፊት መራመድ አይቻልም ::
      በዚህም በዛም እኩዩ ሴሬኛው ወያኔ ዘርኝነት ዘርቶ ነው ሽንፈቱኑ የተከናነበው ::
      ዷ/ር አብይ ምን ያድርግ ማድረግ መስራት የሚችለው አዲስ በተወለድ ወጣት ትውልዷውች ጋራ ነው :: ሌላው ያው በሚያቀው በማያቀው መንገድ ተኳላሽቷውል ::
      ታማኝ በየነ ከዚህም ከዛም አስተሳስብን ግዜውን ድርጊቱን ያልጠበቀ ለቃቅመ እንዲ ብለ ነበር እንዲ ተብሏ ነበር ፈሊጥ ድርጊቱኑ ያባብስው ይሗናል እንጂ የመፍቴ አካል ሀሳብ ሊሗን አይችልም ::

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Год назад +4

      @@songohan7170 ታማኝ በየነ የተናገረው በሁላችንም አእምሮ ውስጥ ያለውን ሀሳብ ነው የተናገረው ታማኝ ትክክል ነው ። መንግስት አቋም የለውም ወለም ዘለም ነው ቃል የለውም አይታመንም

    • @songohan7170
      @songohan7170 Год назад +1

      @@kemekem1366
      አንተ እራስን ወክለ ተናገር ይህ የሁላችን አቋም ነው ማለት ተቀባይነት የለውም ::
      ለምሳሌ እንተ እኔን ወይንም እኔን የሚመስሉትን ልትወክል አትችልም ::
      ታማኝ የፓለቲካው ጡዘት ጠርዝ ሲደርስ ብቅ እያለ ጡዘቱን መልሷ ያጧዟውል ሌሏቹ ሚዲያ ነኝ ባዩቹ ደሞ ታማኝ ዝምታውን ስበረ እያሉ ለሌላው ጡዘተኛ እንደ ስደደ እሳት ያቀጣጡሉታል 👈🏽በደዚ መንገድ ሀገር ይጠራራል እንጂ እያስፈነጥርም ::

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Год назад +2

      @@songohan7170 ሁላችንም ያልኩት ችግሩ የደረሰበትን ማህበረሰብ ነው አንተና አንተን መሰሎችን አይመለከትም ለናንተ ሰርግና ምላሰሽ ነው የኛ ስቃይ

  • @luluethio
    @luluethio Год назад +8

    አዛኙ መላአለዉ አላህ ሠላም ያዉርዲልን ፍትህ የማያጓዲለዉ ጌታ

  • @አፄቴዎድሮስ-አ9ሰ
    @አፄቴዎድሮስ-አ9ሰ Год назад +10

    በቃኝ ለማይል አምባገነን በቃህ የሚል የለውጥ ማዕበል ብቸኛ አማራጭ ነውና ሌላ መታለል አንፍቀድ።

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 Год назад +7

    እውነት እኮ ነው እሄ ለኢትዮጵያውያን ግልፆ መልክት ነው ጠቅላዩ ሲናገሩ የነበሩት እኛ ግን ከረፈደ ነው እሚገባን

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 Год назад +7

    ወንድማችን ታማኝ ይሕ ሰው መሳይ በሸንጎ አምነን ጉድ አደረጋት አገራችንን ኢትዮጲያን አሁንም አልረፈደም ከአማራ ወገናችን ጋር ወደ ፊት አደራ ታሪክ እንዳይወቅሰን በፈጠራችሁ በጋራ እንነሳ

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 10 месяцев назад +8

    ታማኝ እንደ ጀዋር መሆን ያቅተሃል ብዬ አልገምትም ይሔን ሕዝብ ድረስለት

  • @fevenfisseha2971
    @fevenfisseha2971 Год назад +28

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራች ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን🤲🤲🤲

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Год назад +6

    ነጋዊው ብልፅግና ብትንትኑ ይወጣል ኢትዮጵያ ተድናለች

  • @ከመልክእድልያምራል
    @ከመልክእድልያምራል 9 месяцев назад +14

    አማራ ፋኖ መጨረሻዉ እድሉ የኛ ነዉ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Год назад +36

    ታማኝ ብትዘገኝም በቂ ነገር ለጎደኞቹ ነግረሀቸዋል።👏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Год назад

      ፈሣም አድርባይ አምሮቢሶች ለአንድ ጫማ ሣሚ አለቅላቂ አፈንዳጅ ማፈሪያና አቃጣሪ ተላላኪ እሄ ሁሉ ሙገሳ

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ Год назад +3

      ትክክል

  • @AstirGaro-ox4dk
    @AstirGaro-ox4dk Год назад +3

    ሰላም ይብዛልን ለሀገረ ለእትዩጵያየ ነደደ ውስጠ አምላክ ደረስልን

  • @endrismohammed3204
    @endrismohammed3204 Год назад +44

    ካሁን በኋላ የህዝቡን ክፋት ከኮምቦልቻ ተማር በሉልኝማ ስናይፐርን በዱላ የሚገጥም!
    እኩል መኖር ካልቻልን እኩል እንሞታለን!!

    • @martafeker4997
      @martafeker4997 Год назад +2

      ❤😢

    • @diboradibora
      @diboradibora Год назад +4

      ዋውውውው እኩል መኖር ካልቻልን እኩል እንማታለን ምርጥ አገላለፅ ።❤

    • @kelejoco406
      @kelejoco406 11 месяцев назад +1

      እውነት ነው እኩል መኖር ካልተቻለ እኩል መሞት አማራጭ የለውም ዝም ብሎ የሚሞት አይገባም

  • @ሀዩ-ረ2ጰ
    @ሀዩ-ረ2ጰ Год назад +21

    ታማኝኮ እዉነትም ታማኝነዉ የኛጀግና ታማኝ አማራነት ይለምልም💚💛❤️💪💪💪💪ለአማራ ያልሆነች ስቃይ የበዛባታበተለይለአማራ ኢትዮጰያ ትወድም🇪🇹❌❌❌❌❌

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Год назад +1

      መቼ ነው አንዴ ሁለቴ ሀዘኑን የገለጸው ጠሚኒስተሩ?

    • @zx9713
      @zx9713 Год назад +1

      ተይ ይሄ የአማራወች መገለጫ አደለም ሲስ ሀገር እዳትፈርስ ብሎ መሰለኝ እኮ ስፈናቀል ሲታረድ የቆየዉ አሁንም ከአማራዉ ይህን አትሰሚም ኢትዮጵያ እያለ የሚሞት እንጂ ኢትዮጵያን አፈርሳለዉ እያለ የሚኖር አማራ አላየንም ገባሽ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Год назад

      ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አህያ አምሮቢስ ፍርፋሪ ለመልቀም ሲል የጋላን ጫማ አፈንድዶ የሳመን አለቅላቂ አሁን ማሞገስ ምን የሚሉት ነው ? እውነትም short memory መባል ሲያንሣቹሁ ነው

    • @zx9713
      @zx9713 Год назад +1

      ቀሽሞ ኢትዮጵያ ሲል እንጂ ሌላ ምን ፈልጎ መሰለህ ደም አይመለከትህም የሄ የኔ መብት ነዉ ገባህ እደፈለኩ ብለዉ ምን አገባህ ጥልቅ አትበሉ እሲ እኛ አዘልናችዉ እንጂ አልታዘልንም ሀገር ከምትፈርስ ብለን ግን ተሸክመናችዉል አሁን ግን በቃችዉን እናተ ሀገር ለማፍረስ ስትሮጡ ሀገሩን ያልካደ አማራ ነዉ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Год назад +1

      @@zx9713 ትክክል አገሩን የማይክድ አማራ ነው ነገር ግን አማራ ለሆዱ ሲል የጋላንና የቅማላም ባንዳ አጋሜን ጫማ አፈንድዶ መሣም አይጠበቅበትም ተግባባን እናንተ Short memory?

  • @habiba4424
    @habiba4424 Год назад +6

    ድል፣፣ለፍኖ

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +11

    የአብዛሀኞቻችንን የውስጣችንን ነው የተናገርክልን ታማኛችን በረካ ሁንልን 🙏

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Год назад +35

    የኛ አበሳ ታማኝ በየነ 💪💪💪
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለኢትዮጵያ ሰላም ለንጹሀን😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Год назад

      ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አህያ አምሮቢስ አተላ ታማኝ በየነ ብሎ አንበሳ ፍርፋሪ ለመልቀም ብሎ አፈንድዶ የጋላን ጫማ የሳመ እበት ደንቆሮ ነው የናንተ አንበሳ ለመሆን የበቃው ? አንበሳ አይታቹሁ የምታቁ አይመስለኝም

    • @ethopiaetv2711
      @ethopiaetv2711 Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk3rg5qf6p
    @user-tk3rg5qf6p 8 месяцев назад +3

    ድል.ለአማራፋኖ❤

  • @berhanutadesse8428
    @berhanutadesse8428 Год назад +11

    የክልል ታጣቂዎች ምስረታ ዋናው መሰረት ህገመንግስቱ ነው ፣
    ታዲያ ህገመንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታ የክልል ታጣቂዎችን ለማፍረስ ወይም በሌላ መልክ ማደራጄት ምክንያት ከህገ መንግስቱ ውጭ ስለሆነ መጀመሪያ ህገ መንግሥቱ መሻሻል አለበት ።

  • @BirhanuYeshewas
    @BirhanuYeshewas Месяц назад

    የኔ አባት ታማኝ የእውነት አባሳደር ለሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanatesfa6933
    @hanatesfa6933 Год назад +4

    ታማኝኮ እዉነትም ታማኝነዉ የኛጀግና ታማኝ አማራነት ይለምልም💚💛❤💪💪💪💪ለአማራ ያልሆነች ስቃ ይብቃ

  • @Resilience3
    @Resilience3 Год назад +4

    ለኢትዮጵያ የሚበጃት ክፋት ተንኮል ማስወገድ ነው

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Год назад +5

    ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @Nuru-qm3vl
    @Nuru-qm3vl 7 месяцев назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +3

    ፍትህህህህህህህህህ ለጀግናው ጎበዜ ሲሳይ
    የህዝብ ድምፅ የህዝብ ሰቆቃ ለሚታደገው
    ጋዜጠኛ ጎበዜ ድንፅ እንሁነው

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 Год назад +10

    ብልፅግና ካልጠፋ ሀገር ሰላም አይሆንም

  • @JaalobsaaFayyaa
    @JaalobsaaFayyaa Месяц назад

    ፈታ ይመችህ በጣምነዉየሚመቸኝ❤❤❤

  • @ShewaAssefa-u7s
    @ShewaAssefa-u7s 7 месяцев назад +4

    ይሄነው እውነታው እናመሰግናለን ድል ለአማራፋኖ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Год назад +3

    Tamagne wendme yulatenme demte thanks 🙏🇪🇹🇪🇹

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +7

    ወገኖቸ ይህ የክፍ መንፈስ ነዉ በየጊዜዉ አጀንዳነዉ ትጉና ጸልዩ🤲

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +4

    ሰላም ለሀገራችን😢🙏🇪🇹

  • @GirmaTilahun-qq4ct
    @GirmaTilahun-qq4ct Месяц назад

    እነትነው የተናገረው መሪሲዋሽ እቤሔር ከገባ አስመሳይ ነውየሚሆነው አምላክ የሚበጀውን ያምጣል አገራችን ማጥውስጥነውያለቺው

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад +10

    ብልፅግና የደንቆሮ ስብስብ ነው አይሰሙም

  • @NunubintAdem-wu7od
    @NunubintAdem-wu7od Год назад +6

    የጉረምሳጸባይ!!!አላህ ይስቱር ሀገር እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደ አላህ ቸርነት እሱ ይድረስልን ።በጣም የሚያሳዝነው ዳቦ ያልጠገበው የሚስኪን ደሃ ልጅ ነው የሚያልቀው

  • @hallmaqumara1188
    @hallmaqumara1188 Год назад

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ያረብብብ 🤲🤲🤲🤲

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Год назад +2

    አማራ ሆይ ሁሉም አማራ ተናጋሪ ሰው በየቤቱ የሚመጣበትን ጅምላ ግድያና አፈና እንዲሁም ማሰቃየት ይቃወም እስከመቼ ይቀጥላል ጅምላ መቃብር አየተቀበርን እሱ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ የሚቀጥልበት መንገድ የለም ቢያንስ አትደግፉት ተቃወሙት ይሄን ፈጣሪም የሚወደው ነው።

    • @aishaaisha3047
      @aishaaisha3047 Год назад

      አበይ ጥብ ዘረኛ እጅ መግስት አይደለም

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 Год назад +7

    Welcome 👌

  • @denberugetachew870
    @denberugetachew870 Год назад +19

    ለረጅም ጊዜ መርጬ የምሰማው ቻናል ነበር ነገር ግን እንዴት ስለወጣው የመስከረም አበራን የድምፅ መልዕክት አታወራም please try to be wise and non discriminator as much as possible

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Год назад +10

    ታማኝኝኝ አበሳችንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 Год назад

      አሽቁዋላጭ ብአዴን

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      @@kefagnabeqa2348
      💊🌳⚫👈
      A Deranged Baaaaaanda!! 😡👈
      Baden Getash new! Amenesh tekebey! Kaltewateleh, ye Sefereshin Tela techibet endelemedeshiw!!
      Pleb! 👈😅

  • @amaretv2
    @amaretv2 Год назад +8

    ታማኝ ቁጣው ገንፍሏል
    ''የሚታመን ጠቅላይ ሚንስትር የለንም በቀለኛ ነዎት 😢😢😢😢😢

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 Год назад +9

    ታሜ አንተ ምራን❤😢

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 Год назад +20

    *_"የበሻሻው 7ኛው ንጉስ"_*
    👑
    😭
    በህዝብ ማእበል የመጣ መንግስት . . .
    በህዝብ ማእበል እንደ ህወሐት ይሸኛል !!

    • @Nati11NT
      @Nati11NT Год назад +3

      Oh yea!

    • @great8824
      @great8824 Год назад +2

      7ኛው ንጉስ 😅😅😅😅

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Год назад

      በሻሻው የጀግና ኦሮሞ ልጅ አራራጣችሁ ልዩሀይል ፈሱን አዛረጠ

    • @Zapp77777
      @Zapp77777 Год назад

      @@Chaltuko-ol5wc
      *_"የበሻሻው 7ኛው ንጉስ"_*
      👑

      በህዝብ ማእበል የመጣ መንግስት . . .
      በህዝብ ማእበል እንደ ህወሐት ይሸኛል !!

  • @Arbu-id6lq
    @Arbu-id6lq 16 дней назад

    ጀግና ነህ ጠክር ፍትህ ለይቱብያ ለአማራ ህዝብ❤❤

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 8 месяцев назад

    ሁላችንም ስለ ኢትዮጵያ እንፀልይ

  • @birukawegchew549
    @birukawegchew549 Год назад +1

    🙏🙏🙏 አተ አደኛነህ ዜናህን ቶሎ ቶሎ ከቻልክ እናመሰግናለን

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Год назад +3

    ታማኝ አባቴ አላህ ይጠብቅህ እውነታው አፍረጥርጦታል መንግስት የህዝብን ድምፅ ይስማ የጎረምሳ እርምጃ ዳውን ዳውን ብለናል 😥😥💯👍ሰላም ለእማማ ኢትዬ❤🇪🇹🇪🇹😍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 дня назад

    Tikikil, even late, he said it all. Bless you, Tamagne

  • @asmareatalay9211
    @asmareatalay9211 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ታማኝ፣ የኢትዮጵያ ጠበቃ።

  • @yamral-ks1cy
    @yamral-ks1cy 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤amara
    .dellll

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ Год назад +5

    እኔሥ የናፈቀኚ ይሔ ከቱ አብይ እሚለቅበት ቀን ብቻነው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +1

    ድል ለጀግና ለአማራ ህዝብ እናመሰግናል ታማኝ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Год назад +5

    THANK YOU ABSOLUTELY THE TRUTH . GOD WILL ANSERED FOR ETHIOPIANS AND ETHIOPIAAAA FOR EVER AND EVER 🙏🏻 💚💛❤️💚💛❤️🙏🏻 AMEN ONE NETION ONE PEOPLE ❤️ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 месяцев назад +1

    Amhara fano is the Tewoderos kassa lejoche nachew feteha midiya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ohali5668
    @ohali5668 Год назад +8

    እኔ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ እያሳሰበኝ ነዉ
    መንግስት እየባሰበት ነዉ, እስላም እና ክርስቲያን አማራ እና ኦሮሞ አንድ ሆነን መኖር እየቻልን አደለም,
    እኔ ሚያሳዝኑኝ ለኢትዮጵያ የሞቱ አባቶች ናቸዉ, እስካሁን ማረፍ አልቻሉም,
    ይሄ ህዝብ መማር እና መሰልጠን አልቻለም ።😔😔

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 Год назад

    ታማኝ የአቢይ ገረድ አማራን የሸጠ ልክስክስ አንድ ቀን በአደባባይ ዋጋውን ያገኛል።

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 8 месяцев назад

    ጣፍቶ የከረመው ወንድሜ ኣቶ ታማኝ በዬነ==እንኩዋን ድምፅህን ሳማሁ===

  • @Kuzemakuzema3244
    @Kuzemakuzema3244 Год назад +1

    Abichu 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻❤

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b Год назад

      😤😤😤😈😈👿👿😡😡😡

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Год назад +2

    ታማኝ 👌👌👌ምርጥ ሰው 💝👈🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 Год назад +9

    እውነትም እንደ መንደር ጎረምሳ ነው ነገረ ስራው😢 ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን😢

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +2

    ታማኝ አንደኛ❤

  • @kingphone2911
    @kingphone2911 11 месяцев назад +1

    ብልግፅግና ያስተማረን ዘርኝትነት ነው አይበጃም

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    ትክክል ነው ታማኝ በየነ ይህን አውሬ ቡዳ አረመኔ አላጋጭ አቢይን እንዲህ ማለቱ አቢይ ቡዳ ባለየ ነው መወገድ አለበት እንጅ መቀጠል የለበትም በፍጹም አውሬ አይቀጥልም ባአማራ ህዝቦች ላይ ተጫወተ ይህ አህያ አውሬ እግዛብሔር አውርዶ ይጣለው አሜን አሜን አሜን

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 Год назад +9

    ያለ ጦርነት መኖር የማይችል ጠ/ሚ 😊አብይ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 месяцев назад +1

    ሰላም ይላክልን ፍጣሬ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Год назад

    ትክክል ታማኝ በርታ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @aminasaidhassan6393
    @aminasaidhassan6393 Год назад

    ታማኝ አላህ ይጠብቅህ ልክልካቸውን ነገርካቸው ምን ዋጋ አለሁልብ ያለ ልብ ይበል ይሄን መስሜ የላቸው የእራሳቸውን ጥውም ነው የሚያሮሩጡት የተጎዳው ደሃው ህዝብ ነው እንደት ይረሳል ያሁሉ ህዝብ አልቆ ወንድሞቻችን ተሀድለው ቀብር ጠፍቶ ሶስት ባንድ ጉድጎድ እበራፋቸው ላይ ተቀብረው አሁን ደግሞ ሌላ ጦርነት በጣም ያሳዝናል መንግስት ትንሽ ለደሃው ህዝብ አላሰበም ለእራሱ ጥቅም ነው የሚሮጠው

  • @destatilahun9583
    @destatilahun9583 Год назад +2

    በለስልጣን ነኝ ባዬች ሁሉ ራስ ወዳድ ናችሁ

  • @Abebebantie-h4o
    @Abebebantie-h4o 3 дня назад

    የፋኖ አንድ አለመሆን የሕዝብ መከራ እየባስ አለቂ አልቸገራችሁ ስለጣን ፍላጎት ነዉ የምትጨነቁ

  • @mulugetaberhanu8381
    @mulugetaberhanu8381 Год назад +1

    የጅማ ልጅ ነኝ፡ 1966 በሰልፍ መሃል አንድ ልጅ ተገደለብን ስሙም ከማል ይባላል፡ እሱን ለመቅበር በሰልፍ የዎጣው ህዝብ እንዲህ እያለ ይዘምር ነበር
    በዕሃዩ ትዛዝ የተገደለው
    ከማል ዎንድማችን ማንም አይረሳው።
    ቀብረን ስንመለስ
    ፖሊስ ዘመዳችን አንድ ነው ደማችን
    አፈሙዙን አዙር ወደ ጠላታችን።
    እናንተ እነማን ናችሁ ? የህዝብ ጠላት ከሆናችሁ
    ዋ የምትመኩበት ሃይል አፈሙዙን ወደናንተ ነው የሚያዞሩባችሁ።

  • @manasebmelka3090
    @manasebmelka3090 Год назад +1

    ድል ድል ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Год назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብይን ተቃወሙት እንዲሁም ሴጣንንም ይሄን ሀሳብ ፈጣሪ ይወደዋልና።

  • @endrismohamed9021
    @endrismohamed9021 Год назад

    ድል ለልዩሀይል

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 8 месяцев назад

    የመቸ ነው ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Год назад +3

    Yes Yes he is right ❤❤❤💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💪💪

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Год назад +2

    አሜን

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 11 месяцев назад +1

    Berta.Wandimy❤❤❤

  • @kkalo659
    @kkalo659 Год назад

    ብልፅግነ መጥፍት አለበት

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Год назад +4

    እረ ይሄን ሰውዬ አታሳዩን አማራ ክልል በጦርነት እንዲታመስ ነው የሚፈልገው እሱን ብሎ መንግስት ፈጣሪ ይገልብጥህ

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 Год назад

    የህዝብ አሳቢ አገር ወዳድ ታሜ ምናለ ቦታው በለቀቀልህ

  • @KebadaGebire
    @KebadaGebire 4 месяца назад

    እዉነት ነዉ

  • @workemengeshagebre9352
    @workemengeshagebre9352 7 месяцев назад

    ኧረ ንገርልን ይኽንን አውዳሚ

  • @shemsedinsulymam3928
    @shemsedinsulymam3928 Год назад +1

    ወዴት እያመራን ነው

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ

    ያለ ጦርነት መኖር የማይችል መንግስት መተንፈሻ አጣን እኮ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад +4

    ታማኝ አደፍርስ ዝም በል ዝም ይህ ይበልጥ ይጠቅመናል ለዚህ ሁሉ መሳከር ትልቁን ድርሻ ትወስዳለህ አሁን የወጣኸው አዝነህ ሳይሆን ከማይክ ተለይተህ መኖር ስለማትችል ነው። ስንቱን ጎንደሬ በጎንደሬነትህ አደንዝዘሀል ኢዜማ ገብተህ አገልግሎት ስጥ ብርሀኑ ካስገባህ ያንተ መምጣት የጤና አይደለም አንተና ልደቱ አትታመኑም

  • @Kያነኝየናቴናፋቂየልጓማዋ

    እህህህህህህህህህህህህህህህህአማራየ አይዛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmamami3581
    @rahmamami3581 7 месяцев назад

    🎉አረታማኝ ወያነ ወያነአትበል ገደርኮ ለትግራየ ይቀሮባል ከቻልክ ሕዝቡን አቃቅፉተ ሰዉ ለሰዉ ይቅረ ይቅረ አሳቡሉት ሰዉ እዲያርፍ

  • @A-900.
    @A-900. Год назад

    እኔ በኦሮሚያ ሚዲያ የተለቀቀውን ዜና እና የአብይ ድብቅ ንግግር ካየሁ ጀምሮ የኢትዮጵያ ነገር እንደናት ሞት ውስጤን በልቶታል ምንም ተስፋ የለውም አማራ 😭😭😭💔💔💔 የአማራ ባለስልጣን ሕዝቡን ሽጦለጣል ለኦሮሞ ሕዉሃትም ጋር አውቀው ነው የተስማሙት ከሕዉሃት ከቅማንት እና ከጉሙዝ ጋር ሁነው ከባድ ሴራ እየሰሩ ነው ብቻ አላህ ይርዳን 😥

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Год назад +2

    ዝምታ ሢበዛ እደሞኝ ይቆጠራል ታማኝ በየነ እዉነትን እያወቀ ዝም ቢልም ተገዶ እዲናገረ አረጉት አብይን ፈጣሪ ከምዲረ ገጾ አጥፍልን 😢😢

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 Год назад

      ፋንታ ፋንታ አስተሳሰብሽ ከአፍ እሰካፍንጫሽ ነው እልቅ ንስሀ ግቢ ባልታወቀ ነገር አንቺው ከምድረ ገፅ እንዳተጠፊ:::

  • @yareda9536
    @yareda9536 Год назад +1

    Tamgn ❤

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Год назад +1

    ታማኝ እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Год назад +1

    በፅሁፍህ 3 እንፈልጋለን አገኘሁ ምስኪን መቼ በእንፈልጋለን የሚገኝ ነገር ተገኝቶ ያቃል በጠመንጃ አፈሙዝ እንጅ. ።

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Год назад +2

    እናመሠግናለን ፈታዩ ከልብ ስለትንታኒሕ

  • @AhmedAli-go2pj
    @AhmedAli-go2pj Год назад +1

    ታማኝኝበትክክል💪💪💪

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Год назад +2

    ታማኝ በየ ታማኝ የታል ታማኝ

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 Год назад +5

    Welcome tamay beyene

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 Год назад +3

    አስተያየትህ ይከበራል ነገር ግን መንግሥትን ህዝብ አያምንም አትበል። ሚሊዮኖች ግን ዝም ብለው ማንንእንደሚያምኑ የሚያውቁ አሉ።

    • @amaretikuye4417
      @amaretikuye4417 Год назад

      አስተያየትህ በጣም ሀሪፋ ነው በሀይል የሚሆን ነገር የለም።

  • @sermuin
    @sermuin Год назад

    ታማኝ በየነ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አይታመንም እያለ ነው አንድ መድረክ ላይ ታማኝ በየነ ምን ብሏል እናጭበረብራለን እያለ ህዝብ ፊት ሲናገር ነበር እና ምን ለእልና ኖሮት ነው አብይ አይታመንም የሚለን ታማኝ ጎፈንድሚ